ቀጠሮ ማክበር 5 ተፈላጊ ጥቅሞች አሉት!
1ኛ፤ የቀጠርከውን ሰው ለማክበር ነው።
2ኛ፤ የምትሄድበት ጉዳይ ዋጋ እንዳለው ለማሳየት ነው!
3ኛ፤ የራስህን ቃል ለማክበር ነው።
4ኛ፤ ጊዜህን በትክክል ለመጠቀም ነው!
5ኛ፤ ሁሉም ነገር በሰዓቱ ተጀምሮ፤ በሰዓቱ ያልቃል።
አያችሁ! በጣም ቀላል ነው።
ጊዜ ማክበር ለፈረንጅ ብቻ አይደለም! እኔ እንኳን አማርኛ ተምሬአለሁ! አስቡበት!!
በሰዓቱ መድረስ እንደምን አቃተን?
እስከ መቼ ድረስ ሁልጊዜ ዘግይተን፣
በትንሿ ነገር ካልተለማመድን?
ክብር እና ጊዜ መቼ እናገኛለን?
አደራ! ቀጠሮ ያክብሩ!
Error: No site found with the domain 'mail.mejemer.com' (Learn more)