mejemer.com
ቀላል ፍልስፍና

5 የቀጠሮ ጥቅሞች

ምስት የቀጠሮ ማክበር ጥቅሞች፤
1ኛ) የሰውን ጊዜና ሰው ለማክበር መሰረታዊ ልምድ እናገኛለን።
2ኛ) የአኗኗር ደረጃና የጊዜ አጠቃቀም በቁጥጥራችን ስር ይሆናል።
3ኛ) በቤተሰብ፣ በጓደኛ፣ በትምህርት እና በስራችን ዙሪያ፤ እውነተኛ እንዲንሆን ያደርጋል።
4ኛ) የታቀደውን በጊዜው ስንጨርስ የተለየ ውጤታማ እንሆናለን።
5ኛ) ህይወታችን በበዙ ነገር ላይ ጥሩ አቅጣጫና መልክ እንዲይዝ ይረዳናል።
አደራ! ቀጠሮ ያክብሩ!

አደራ! ቀጠሮ ያክብሩ!

Error: No site found with the domain 'mail.mejemer.com' (Learn more)